show episodes
 
The original European current affairs podcast from Germany’s international broadcaster. Bringing you expert analysis and on-the ground reporting from the European capitals and beyond. Join host Kate Laycock and DW’s network of seasoned correspondents for your weekly dose of euro-politics and culture. Published every Thursday.
  continue reading
 
Looking to reconnect with nature? Want to make better decisions for the health of the planet? Every Friday, Living Planet brings you the stories, facts and debates on the key environmental issues of our time.
  continue reading
 
DW AfricaLink is packed with news, politics, culture and more — every weekday. From combating health issues and freedom of expression to finances, tolerance and environmental protection, we have it covered.
  continue reading
 
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ ማድመጥ ትችላላችሁ። የዶይቼ ቬለ ዜና በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በየዕለቱ በቀጥታ ይደመጣል።
  continue reading
 
Shirin al´adu, addinai da kuma zamantakewa tsakanin al´ummomi dabam-dabam a duniya. Taba Ka Lashe shiri ne da ke duba batutuwan da suka shafi al'adu da zamantakewa tsakanin al'ummomi da mabiya addinai dabam-dabam a duniya da zummar kyautata zamantakewarsu, zaman lafiya da kuma fahimtar juna tsakani. Muna gabatar muku da shirin ta rediyo a kowane mako, kuna kuma iya sauraronsa a shafinmu na Internet da kuma ta kafar Podcast.
  continue reading
 
Andreas ana shughuli nyingi za kufanya. Inambidi kushughulikia wageni hotelini, kuwatafutia wazazi wake chumba na pia kumhoji Charlemagne. Ziada ya hayo, wazazi wake wanamchunguza ex ni nani na wapi alikutana na binti yao. Mambo muhimu ya sarufi: Vitenzi vya utaratibu, wakati timilifu, uhusika usioungwa moja kwa moja.
  continue reading
 
Andreas amekamilisha masomo yake na yuko tayari kufanya utafiti wa makala yake ya kwanza. Kazi yake inamwelekeza na inampeleka (bila shaka pamoja na rafiki yake wa ajabu ex) katika iliyokuwa Ujerumani ya Mashariki. Mambo muhimu ya sarufi: Kauli-tendwa, vishazi tegemezi, vitenzi vya kujirejea, dhamira tegemezi.
  continue reading
 
Andrea i ka përfunduar studimet dhe tani është i gatshëm që të nisë mbledhjen e materialeve për artikullin e tij të parë. Puna e çon atë (dhe natyrisht edhe Eksën misterioze) në Gjermaninë Lindore. Elemente të rëndësishme gramatikore: Forma pësore e foljeve (Passiv), pjesët e varura të fjalive, foljet vetvetore, mënyra lidhore (Konjunktiv).
  continue reading
 
পাউলা ও ফিলিপ জার্মানির রহস্যজনক ঘটনা অনুসন্ধান করছে। তাদের সঙ্গে জার্মানির এক প্রান্ত থেকে আরেক প্রান্ত পর্যন্ত সফর করুন এবং সেই সাথে জার্মান শিখুন! এই কোর্স বিশেষভাবে আপনার জার্মান ভাষা শুনে বোঝার ক্ষমতা বৃদ্ধি করবে।
  continue reading
 
Andrea ka shumë punë. Ai duhet të kujdeset për klientët në hotel, të gjejë një dhomë për prindërit e tij dhe të bëjë një intervistë me Karlin e Madh. Veç kësaj, prindërit do të mësojnë se kush është Eksa dhe si e ka njohur Andrea atë. Elemente të rëndësishme gramatikore: foljet gjysmëndihmëse (modale), koha e kryer, rasa dhanore.
  continue reading
 
Mission Europe ለጀማሪዎች የተዘጋጀ የቋንቋ ትምህርት ሲሆን ፦ Mission Berlin ፦ Misja Kraków እና Mission Paris የሚሰኙትን ልብ ሰቃይ ወንጀል ነክ ታሪኮችን አካቶዋል። ወደ ቋንቋው ዓለም በመዝለቀ የፖላንድኛ፣የ ጀርመንኛ ወይም የፈረንሳይኛ ቋንቋ ይማሩ።
  continue reading
 
On the Green Fence lives up to its name in looking at complex, often divisive environmental issues from multiple angles. It’s not about greenism, but about delving into the major concerns of our time in an engaging and human way. DW reporter Neil King sits on the fence and explores the role business, society and science play in our transition to a more environmentally friendly world. In so doing, he aims to make sense of issues that affect us all, but which are often over-simplified or convo ...
  continue reading
 
Loading …
show series
 
*ደቡብ አፍሪቃ በጎርፍ አደጋ ቢያንስ 86 ሰዎች ሞቱ*እስራኤል እና ኢራን ውጥረት ቀጥሏል*የአሜሪካ ድምጽ አገልግሎት የፋርስ ቋንቋ ስርጭቱን መልሶ ጀመረ*ከትራምፕ 79ኛ የልደት ቀን ጋር የተገጣጠመው የዩናይትድ ስቴትስ ጦር 250ኛ ዓመት*የሸንገን ስምምነት 40 ዓመት ሞላው *ሩሲያ ተጨማሪ 1,200 የዩክሬን ወታደሮች አስክሬን መለሰችBy DW
  continue reading
 
ሞያሌ፥ ኢትዮጵያ ውስጥ በኤምፖክስ የተያዙ 19 ደረሱ፣ ካርቱም፥ ሱዳን እና ቻድ ስደተኛ መጠለያዎች ውስጥ ኮሌራ ወረሺኝ እየተዛመተ ነው፣ አ.አ፥ ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ከእሥር መፈታቱን ሐቅ ሚዳያ ዐሳወቀ፣ ቴሕራን፥ ኢራን በእሥራኤል ከተደበደበች በኋላ 100 ድሮኖችን እሥራኤል ውስጥ ተኩስ ከፈቱ፣ ዋሽንግተን፥ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፦ «ሁሉም ነገር ከማክተሙ በፊት ኢራን መደራደር አለባት» ሲሉ አስጠነቀቁ»፣ ዓለምአቀፍ፥ ከእሥራኤል የኢራን ጥቃት በኋላ በርካታ በረራዎች ተሰረዙ፣ አህመዳባድ፥ ከአውሮፕላን አደጋው አንድም ሰው መትረፉ ተዓምር ነው…
  continue reading
 
የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ የነበሩትን የአቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስን ያለመከሰስ መብት አነሳ።የአዲስ አበባ ሰበር ሰሚ ችሎት የጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ የዋስትና መብት እንዲጠበቅ ወሰነ።ከሕንድ ወደ ለንደን ለመጓዝ 242 መንገደኞችን አሳፍሮ የተነሳው አውሮፕላን በደቂቃዎች ውስጥ ተከስክሶ በርካቶች መሞታቸው ተሰማ። የአውሮጳ ሕብረት ኢራን የኒኩሊየር ጦር መሳሪያ እንዳይመረት የሚያግደዉንና የተቀበለችዉን ግዴታ እንድታከብር ጠየቀ።By DW
  continue reading
 
-መቀሌ ዉስጥ ዛሬ አደባባይ የተሰለፉ የትግራይ ተፈናቃዮች የክልሉ ፕሬዝደንት ፅሕፈት ቤት የሚገኝበትን ቅጥር ግቢ ጥሰዉ ገቡ።ከቤት ንብረታቸዉ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደቀያቸዉ እንዲመለሱ በተደጋጋሚ በአደባባይ ሠልፍ እየጠየቁ ነዉ።---የኢትዮጵያ መንግስት የሕግ ሒደትንም ሆነ የፕሬስ ነፃነትን እንደማያከብር ሁለት የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅቶች አስታወቁ።--ዩናይትድ ስቴትስ ኢራንን ካጠቃች የኢራን ጦር መካከለኛዉ ምሥራቅ የሚገኙ የአሜሪካ ጦር ሠፈሮችን እንደሚመታ የኢራን መከላከያ ሚንስትር አስጠነቀቁ።…
  continue reading
 
ሀይማኖትን መሠረት ያደረገ ጥቃት በሃድያ ዞን ፤ከፍተኛ የረሃብ አደጋ በሱዳን፤የእስራኤል ወታደሮች ፈጸሙት በተባለ የተኩስ እሩምታ 17 ፍልስጤማውያን መገደላቸውን፤በኦስትሪያ አንድ ታጣቂ በተማሪዎች ላይ በከፈተው ተኩስ 9 ተማሪዎች መገደላቸውንBy DW
  continue reading
 
መቐለ፥ ሕወሓት የፌዴራል መንግሥቱን በበርካታ ጉዳዮች ከሰሰ፤ ባሕርዳር፥ የማዳበሪያ ዋጋ ማሻቀብ በዋና ዋና ሰብሎች ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል፤ ዋሽንግተን፥ 12 አገራት ላይ የተጣለው የጉዞ እገዳ መተግበር ጀመረ፤ የሎስ አንጀለስ አመጽ የተቀላቀለበት የተቃውሞ ሰልፍ፤ ሩስያ ሌሊቱን ዩክሬንን በመጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃት ደበደበች፤ ጋዛ፥ የእስራኤል ጦር የርዳታ ቁሳቁሶችን በጋዛ ሰርጥ ላሉ ነዋሪዎች የጫነች የተባለች መርከብን አስቆመBy DW
  continue reading
 
Nigeria’s public debt is projected to exceed $100 billion following President Bola Tinubu’s request for new loans. The latest push to borrow is fueling concern over debt sustainability. Josey Mahachi talks to Mma Amara Ekeruche, a Senior Research Fellow at the Centre for the Study of the Economies of Africa (CSEA), and DW's Abiodun Jamiu in Nigeria…
  continue reading
 
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች እና አክቲቪስቶች “ጦርነት ይቁም፣ ግፋዊ አገዛዝ ይብቃ፣ ሰላም ይምጣ” የሚል ጥሪ ያቀረቡበትን ትዕይንተ-ሕዝብ በበይነ-መረብ አካሔዱ። በኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች “በፖለቲካዊ እና የብሔር ልዩነት ምክንያት የተቀሰቀሰ የትጥቅ ግጭት እየተባባሰ” መሔዱን የአውሮፓ የሲቪል ጥበቃ እና የሰብአዊ ርዳታ ሥራ ክፍል አስታወቀ። በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በጎርፍ 1,753 አባወራዎች ከቀያቸው ተፈናቀሉ። የእስራኤል ጦር በሰሜናዊ ጋዛ የሚገኙ ነዋሪዎች መንደራቸውን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ሰጠ። በዩክሬን ኻር…
  continue reading
 
አርዕሥተ ዜና-የኢድ አል አድሐ በዓል ዛሬ በአብዛኛዉ ዓለም በሙሊሞች ዘንድ መከበር ጀመረ።ከሱዳን እስከ ምያንማር፣ ከጋዛ እስከ ካሽሚር የሚደረጉ ጦርነት፣ ግጭትና የመብት ረገጣዎች የመንፈሳዊዉን በዓል ድባብ አጥልተዉበታል።የሐጂ ሥርዓት ግን እስከ ዛሬ ብዙ መጨናነቅና አደጋ አልታየበትም ተብሏል።-የሩሲያ ጦር በዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከፈተ።የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮልድሚየር ዘለንስኪ እንዳሉት አብዛኞቹ የየኩሬን ከተሞች «አረመኒያዊ» ባሉት ጥቃት ክፉኛ ተደብድበዋል።-ዩናይትድ ስቴትስ በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት (ICC) ዳኞች …
  continue reading
 
*ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር "የቃላት ጦርነት ውስጥ አልገባችም"*የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለ 2018 ዓ ም ሁለት ትሪሊዮን የሚጠጋ በጀት አጸደቀ*ትራምፕ የኤርትራን ጨምሮ የ12 ሀገራት ዜጎች ዩናይትድ ስቴትስ እንዳይገቡ አገዱ*ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የውጭ ዜጎች በዘንድሮ ሀጅ ተካፍለዋል*የዩናይትድ ስቴትስ ውሳኔ በፀጥታው ምክር ቤት ውጣ አጭሯል*የጀርመን መራኄ-መንግሥት ሜርዝ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ተገናኙBy DW
  continue reading
 
የግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. አርዕስተ ዜናአንድ የዕቃ ማጓጓዣ አውሮፕላን ዛሬ በሱዳንዋ ምዕራብ ዳርፉር ግዛት ውስጥ በሚገኝ አውሮፕላን ማረፊያ እንደደረሰ በቦምብ መመታቱን የዓይን ምስክሮች ተናገሩ። ጋዛ ሰርጥ ውስጥ እርዳታ የሚያከፋፈልባቸው ማዕከላት ለጊዜው መዘጋታቸውን በዩናይትድ ስቴትስና በእስራኤል የሚደገፈው የጋዛ ሰብዓዊ ድርጅት የተባለው ቡድን አስታወቀ። የአውሮፓ ኅብረት ዋነኛ የንግድ ተደራዳሪ ማሮስ ስፌሶቪክ ዩናይትድ ስቴትስ ዛሬ በብረታ ብረቶች ላይ በእጥፍ የታሪፍ ጭማሪ ማድረጓ ድርድሩን የሚያግዝ እንደማይሆን ተናግረዋል።…
  continue reading
 
የሰው ሠራሽ አስተውሎት በአሁኑ ወቅት በበርካታ ዘርፎች ላይ ጥቅም ላይ እየዋለ የሚገኝ ቴክኖሎጂ ነው። ያም ሆኖ የቴክኖሎጂው ፈር ቀዳጅ ጂኦፍሪ ሂንተን፤ ቴክኖሎጂው በርካታ ፈተናዎችን ይፈጥራል የሚል ስጋት አላቸው።ለመሆኑ ሂንተን ያለሙትን ቴክኖሎጅ ለምን ፈሩት? ቴክኖሎጂው የጋረጠው አደጋስ ምንድነው?By DW
  continue reading
 
Zimbabwe's latest effort to stabilize its economy comes in the form of the Zimbabwe Gold (ZiG), a gold-backed currency introduced in April 2024 to combat hyperinflation, restore confidence and address mounting debt. However, the ZiG has rapidly lost value on the parallel market. DW's Josey Mahachi speaks with Zimbabwean Finance Minister Mthuli Ncub…
  continue reading
 
የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ፖለቲከኞች ክልሉን ለዳግም ጦርነት ከሚዳርግ እንቅስቃሴ እንዲታቀቡ የሚደረገዉ ጥሪና ማሳሰቢያ እንደቀጠለ ነዉ።የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግሥታት የገጠሙት የፕሮፓጋንዳ ዘመቻና የሚያደርጉት ዝግጅት ዳግም ጦርነት ሊገጥሙ ነዉ የሚለዉን ሥጋት እያናረዉ ነዉ።---ለምዕራባዊ ሱዳን ግዛት ለዳፋር ሕዝብ የሚከፋፈል ርዳታ የጫኑ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ካሚዮኖች መደብደባቸዉን ድርጅቱ አስታወቀ።በጥቃቱ ሰዎች ተጎድተዋል።የሱዳን ጦርነት ያሰደደዉ ሕዝብ ቁጥር ደግሞ ከአራት ሚሊዮን በልጧል።-የሩሲያና የዩክሬን ጦር ኃይላት አንዳቸዉ…
  continue reading
 
አርስተ ዜና--- አቶ ታዬ ደንደዓ ከዚህ በፊት ነጻ የተባሉባቸውን የክስ ጭብጦች በመሻር እንዲከላከሉ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ አዘዘ፡፡ በሌላ በኩል አቶ ታየ ከፍርድ ቤት መልስ መታሰራቸዉ ተሰምቷል።--የቀድሞዋ የጀርመን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ በኒውዮርክ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ሆነዉ ተሾሙ።--ሳዑዲ አረቢያ ላልተወሰነ ጊዜ ለኢትዮጵያና ለሌሎች ስድስት የአፍሪቃ ሃገራት ዜጎች የሥራ ቪዛ መስጠት ማቋረጥዋን አስታወቀች።--በሚልዮን የሚቆጠሩ ሙስሊም ምዕመናን ከዓመታዊው የሐጅ መንፈሳዊ ጉዞ …
  continue reading
 
በፊላዴልፊያው የ800 እና 1,500 ሜትር የሩጫ ፉክክር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ድርቤ ወልተጂ በማሸነፍ የግራንድ ስላም ተሸላሚ ሁናለች ። የአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ያሸነፈው ፓሪ ሳን ጃርሞ ደጋፊዎች ፓሪስ ውስጥ ባስነሱት ነውጥ ከአምስት መቶ በላይ ሰዎች ታሰሩ ። ኦስማን ዴምቤል የሻምፒዮንስ ሊግ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተሰይሟል ።By DW
  continue reading
 
Malawi is struggling to find employment opportunities for its youth, and many are leaving the country in search of better prospects. A young population, high population growth rate, high unemployment, and comparatively low salaries for professionals may make emigration a particularly attractive option for many Malawians.…
  continue reading
 
*ናይጄሪያ ውስጥ 22 አትሉቶች በአውቶቢስ አደጋ ሞቱ*ህገ ወጥ አፍሪካውያን ስደተኞች ከቲኒዚያ መመለስ ይሻሉ*ዩክሬን ከ 40 በላይ የሩሲያ አይሮፕኖችን አወደምኩ አለች*ኢራን ከአውሮፓ ማዕቀብ ቢጣልባት አጸፋ እንደምትወስድ ዛተች*ከቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ በኋላ በፈረንሳይ ሁለት ሰዎች ተገደሉ፣ በመቶዎች ታሰሩBy DW
  continue reading
 
Loading …

Quick Reference Guide

Copyright 2025 | Privacy Policy | Terms of Service | | Copyright
Listen to this show while you explore
Play